የቡና እና ሻይ ባለ ስልጣን በበኩሉ ተሽከርካሪዎቹ የታገዱት ለውጭ ገበያ መቅረብ የነበረበትን ቡና ለሀገር ውስጥ ለማቅረብ ሲንቀሳቀሱ በመገኘታቸው ነው ብሏል ከ25 ቀናት በፊት ቡና ለመጫን ወደ ደቡብ ...
በአውሮፓ እየተለመደ የመጣው “መንገደኞችን ማቀፍ” በአልጀሪያ ግን ከባድ ነቀፌታ ገጥሞታል . የአልጀሪያ ፍር ...
እነዚህ የጫካ ነዋሪዎች ከኢንተርኔት ጋር በመገናኘታቸው ደስተኞች ሆነዋል ቢባልም ወጣቶች እና ወንዶች በኢንተርኔት ላይ ተጥደው ጊዜያቸውን እያሳለፉ ነው ተብሏል፡፡ እንደ ኒዮርክ ታየምስ ዘገባ ከሆነ ...
የሶሪያ ዜግነት አለው የተባለ የታጠቀ ግለሰብ ከኤምባሲው እና ከሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች ጋር ለግማሽ ስአት ያህል የተኩስ ልውውጥ ማድረጉንም ነው የሊባኖስ ጦር ያስታወቀው። ...
ቻይና በአመት 63.8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በማምረት በአለም ላይ ቀዳሚዋ አሳ አምራች ሀገር ስትሆን ኢንዶኔዢያ 15.6 ህንድ ደግሞ 14.5 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በማምረት በደረጃ ይከተሏታል፡፡ ...
የቀድሞ የተቋሙ ኢንጂነር የነበረው ፍልስጤም አሜሪካዊው ፊራስ ሃማድ ያቀረበው ክስ፤ ሜታ በተለያዩ ገጾች ላይ በፍልስጤማዊያን የሚለጠፉ ይዘቶች ተደራሽነት እንዳይኖራቸው፣ በርካታ ተከታይ ባላቸው ገጾች ...
የቲክቶክ አካውንታቸው የሳይበር ጥቃት ከተፈጸመባቸው መካከል የአሜሪካው የመገናኛ ብዙሃን ሲኤንኤን አንዱ ነው። የቲክቶክ ቃልአቀባይ ሲኤንኤን ከቁጥጥሩ የወጣውን የቲክቶክ አካውንት ለማስመለስ ...
ባለፉት 7 አመታት በምስራቅ ለንደን በህዝብ መናፈሻ ውስጥ ተጥለው የተገኙ አዲስ የተወለዱ ህጸናት የአንድ እናት ልጆች መሆናቸው በዘረመል ምርመራ ተረጋግጧል። በ2017 በህዝብ መናፈሻ ውስጥ ተጥሎ ...
ማይክሮሶፍት በ2023 መጨረሻ ላይ የሚታወቁ የሩሲያ የተሳሳተ መረጃ አሰራጮች በፓሪስ ኦሎምፒክ በሚሳተፉ እስራኤላውያን በ1972 በፍልስጤም ታጣቂዎች በሙኒክ የደረሰባቸውን አይነት ጥቃት ይፈጸማል ...
ቸንጅ-6 የተባለችው የቻይና መንኮራኩር ሩብ ከተባለው የጨረቃ ክፍል ናሙናዎችን ይዛ ወደ መሬት ጉዞ መጀመሯን የቻይና ብሔራዊ የስፔስ አጄንሲ አስታውቋል ቸንጅ-6 የተባለችው የቻይና መንኮራኩር ሩብ ...
አሜሪካ በእስራኤል እና በሀማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ድጋፍ እንዲያደርግ ጠይቃለች። ለጋዛው ጦርነት ዘላቂ መፍትሄን ለማበጀት ያግዛል በሚል በአሜሪካ ...
ጀምስ ኬን እና ባርቤ አጎስቲኒ የተሰኙት ጥንዶቹ ከሀይቁ ውስጥ ያገኙትን ንብረት ለፖሊስ ቢያስረክቡም የኒዮርክ ፖሊስ ንብረቱ የሌላ ሰው መሆኑ ባለመመዝገቡ ምክንያት እንዲጠቀሙበት መልሶ ሰጥቷቸዋል ...