The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic ...
"ከተከፈለ የአፍ ማዘጊያ ገንዘብ ጋራ በተያያዘ የንግድ ድርጅታቸው ሰነዶች ላይ የማጭበርበር ወንጀል ፈጽመዋል" በሚል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል። በኒው ዮርክ ፍርድ ቤት የተሰየሙት ከሕዝብ ...
በትግራይ ክልል፣ በተለያዩ መነሻዎች እየተፈጠሩ ያሉ የጸጥታ ችግሮች መፍትሔ እንዲሰጣቸው፣ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡ በዓድዋ ከተማ፣ ባለፈው መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም.
በአርባዕተ አስመራ ተወልደው ያደጉትና ዛሬ የስድስት ልጆች እናት ለኾኑት ወይዘሮ ራህዋ እዮብ፣ “ሥራ ጾታ የለውም” ይላሉ፡፡ በተለምዶ ለወንዶች ተብለው የሚተዉ የጉልበት ሥራዎችን ሳይቀር ለመከወን ...
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተባበሩት ኃይሎች ኖርማንዲ፣ ፈረንሣይ የገቡበትን 80ኛ ዓመት ለማሰብ በተዘጋጀው ሥነ ሥርዓት ላይ ታድመዋል። በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ሁለት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመጠለያ ጣቢያዎች ያሉ ሱዳናውያን ስደተኞችን፣ ወደ ሌላ ቦታ ለማዛወር እየሠራ መኾኑን፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ...
የአስቸኳይ ጊዜ ኹኔታ ዐዋጁ፣ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ ከማብቃቱ ከቀናት በፊት በቁጥጥር ሥር የዋሉት አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ጠበቃቸው አቶ ሰሎሞን ገዛኽኝ ገለጹ፡፡ በተመሳሳይ፣ ...
የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ ዛሬ ዐርብ፣ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ባካሔደው መደበኛ ስብሰባ፣ የቀጣዩ የ2017 ዓ.ም. የፌደራል መንግሥት በጀት፣ ወደ አንድ ትሪሊየን የሚጠጋ ብር ...
ዴንማርክ፣ ግሪክ፣ ፓናማ፣ ፓኪስታን እና ሶማሊያ እኤአ ከ2025 እስከ 2026 በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ያልሆኑ አባላት በመሆን ጠቅላላ ጉባኤው በሰጠው ድምጽ ተመርጠዋል ...
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ፣ በዚህ ሳምንት በስዊዘርላንድ በሚካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ላይ “ቻይና ሀገራት እንዳይሳተፉ ጫና እያሳደረች ነው” በሚል ያቀረቡትን ትችት ቻይና አስተባበለች። የቻይና ...
የየመን የሁቲ አማፂያን ከዘጠኝ ያላነሱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሠራተኞችን ድንገት በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አንድ የድርጅቱ ባለስልጣን ገለፁ፡፡ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የመንግሥታቱ ድርጅት ...
የሩሲያ ከፍተኛ ዲፕሎማት ሰርጌ ላቭሮቭ ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ተጽእኖ ለማስፋት፣ በጊኒ፣ በኮንጎ ሪፐብሊክ፣ በቡርኪናፋሶ እና በቻድ በዚህ ሳምንት ተዘዋውረው ባደረጉት ጉብኝት ለሀገራቱ እርዳታ እና ...