የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፣ ሕገ መንግሥቱ እና የፌደራል ሥርዓቱ አወቃቀር የተካተቱበትና በዐሥራ አንድ ነጥቦች ያደራጃቸው አጀንዳዎች ለምክክር እንዲቀርቡ መጠየቁን አስታወቀ፡፡ ...
"ሳይጠየቅ" እና "በወጉ ሳይጤን የቀረበ" ሲል ተችቷል። አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ንግግሩን ያሰሙት፣ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገበንና በቅርቡ ...
ዐቃቤ ሕግ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ ቁጥር ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር በመሞከር በተጠረጠሩት ...
የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነትም ኾነ የፌደራሉ መንግሥት “አከራካሪ” በሚላቸው፣ የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሣባቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው የራያ አካባቢ፣ መሠረታዊ አገልግሎቶች መቋረጣቸውን፣ ...
በአብዛኛው የአፍሪካ ሃገራት ባሉ የቤተሰብ ሕግጋት የሚታየው ክፍተት በሴቶች እና በልጃገረዶች ላይ የሚታየውን መገለል በማባባስ ላይ እንደሆነ አንድ አዲስ ጥናት አመልክቷል። በጾታዎች መካከል እኩልነት ...
ለምሥራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ መገኛ በኾነው በደምበል ወይም ዝዋይ ሐይቅ ላይ፣ የየብስ ጉዞ በመከልከሉ፣ የደሴቶች ነዋሪዎች በችግር ላይ መኾናቸውን ገለጹ። በሐይቁ ከሚገኙት ደሴቶች አንዱ በኾነው ቱሉ ...
በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን አደረጃጀት በማፍረስ ወደ ሰላማዊ ኑሯቸው የመመለስ ሥራ፣ ከሁለት ወራት በኋላ እንደሚጀምር ያስታወቀው የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን፣ በመጀመሪያው ዙር 75ሺሕ የቀድሞ ...
ባለፈው የካቲት ወር፣ የ16ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችው ሐና ቴይለር ሽሊትዝ፣ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኖርዝ ቴክሳስ የፒኤችዲ ትምህርቷን እንድትማር ጥሪ ሲቀርብላት፣ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከተቀበለችበት ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በቆንዳላ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች፣ ካለፈው ሳምንት ዐርብ ጀምሮ፣ በፌዴራል መንግሥት ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች መሀከል በቀጠለው ውጊያ፣ የሰላማዊ ዜጎች ...
በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ፣ ባለፈው እሑድ፣ በታጣቂዎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች መካከል በተከሠተ ግጭት 11 ሰዎች መገደላቸውን፣ የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል ...
በዩክሬን በመካሄድ ላይ ያለውን ጦርነት በተመለክተ ሩሲያ ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ቻይናን ለመጎብኘት ዝግጅት ላይ ባሉበት ዋዜማ አስታውቀዋል። ለመንግሥታዊው ሺንዋ ዜና ...
በፌደራል የመንግሥት መሥሪያ ቤት፥ “ኢትዮጵያን የሚመስል የሠራተኞች ሥብጥር መኖሩን የሚያረጋግጥ”፣ “የብሔር ብሔረሰቦችን ብዙኀነት እና አካታችነት” ያገናዘበ ሥርዓት ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ...